Ethiopia አብነት ግርማ - ሰላም ላንቺ Abenet Gerema Great Live Performance
HTML-код
- Опубликовано: 28 мар 2025
- Ethiopia አብነት ግርማ - ሰላም ላንቺ Abenet Girma Great Live Performance
WorabeTube
Hello, Dear Ethiopians Welcome to my RUclips Channel.
We share what we say to you dear Ethiopians, the peace, love, unity, and fun. We also share Ethiopian Siltie People music, history, culture and traditions with you, Subscribe and Share to see more music, neshidas ,have fun, and social netorks. and show us your good partnership. And make a family by inviting your friends to our channel
Thank you.
አብነት ግርማ - ምግብማ ሞልቷል ruclips.net/video/CpTywjy2Itg/видео.html
ወጣት አዛውንቱ ሁልጊዜ እንደዚህ ተደስተው ሀገሬ ላይ ማየት ተመኘሁ 💚💛❤️
enem temegnew ye Ethiopian mekera mayet yamal!
እኔ በመንፈሳዊ ቅናት ሞቴ ነው
ይመቻችሁ🙏🏽💛🇪🇹
ፍሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑ 👏👏 suscribe emelisalehu
በጠዋት ተነስቼ እንደ ቁርስ፣ ከቢሮ ወጥቼ እንደ ምሳ ሳላዳምጠው ሳላየው አልውልም። የደጉ ዘመን የንፁሃ ልብ ዘመን። በተለይ ድምፃቸውና ዳንሳቸው! ዋው ጊዜ የማይሽረው ዘፈን። ደስተኛ ህዝብ! ኢትዮጵያዬ!
Me too! Betam deg zemen, We should bring back that spirit!👍👊🙏
Tense abenete
እኔ የዛ ዘመን ሰው አዴለሁም ግን በዚህ ዘፈን ውስጥ የማረሳው አባቴን አስታውስበታለሁ 😢😢😢😢 የዛ ዘመን ሰው መሆንም እመኛለሁ❤❤❤❤
I don't understand the language. I am from India. But I listen and watch this frequently.!!!!!!!!!
The language is Amharic from Ethiopia, Ethiopians swing era music most of the dancers on the stage are our national treasure of theatrical art performances.. and the singer is Singing the legendary Thilahun Gassessa Selamanch by Abinet Girma
@@Black-lioness Many Thanks!
@@sdsankpal ywc enjoy 🎧👏🏾
@@sdsankpal I am Ethiopian in India good choice of song bro....
Most of them are famous and legends of in the history of Ethiopian theater and are enjoying most beloved singer Tilahun Gessese who is dead long time ago ! The song is about his love who is far away and is wishing her peace and wellness wherever she is and wondering if she is happy or sad !
የኔ እንቁ ወጣት አቦ አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል። እድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ
የጥላሁን ገሰሰን ዘፈኖች ምርጥ አድርጎ የሚጫወተው አብነት እና አብነት ግርማ ብቻ ነው።
አይይይይይ የዛ የወርቃማው ዘመን ትዉልዶች ተኖረ በንናተ ጊዜ ሺህ አመት ኑሩ
ይህንን ዘፈን ሳልሰማው የዋልኩበት ቀን የለም የሚገርም ድምፆ የሱ ብቻ ሳይሆን የሳቸውም ብቃት ይገርማል በጣም💯💯💯💯💕ፅ
በትክክል 👌🎸🎷🎺📀
Wow
በጣም እንጂ የኔ ቆንጆ
እኔም ሳልሰማው ኣልውልም
ውይ አባባ ድስ ሲሉ
My life is miserable, I miss my beloved people and my Ethiopia ,living in north pole Nunavut. Think of the distance. Omg
Don't worry one day you will go.
Oh that sucks,Sometime you should come and visit us here in Toronto your community is a lot so you don't miss that much Ethiopia
You will be there one day, very soon. God is good
Ayzohe! Berta.
እኔም እንዲሁ ኑሮዬን በገዛ እጄ አጉድፌዋለሁ። ተስፋየ ግን ሁሉ በእጄ መሆኑን ማመኔ ነው። ተስፋ አለኝ በራሴ ሰለምተማመን፤ ትግብራ ግን ይጎድለኛል። የእግዜርን እጅ ይዤ ከማጥ ውስጥ እንደምወጣ አምናለሁ።
This is so beautiful, I xant understand the words but...I cant stop listening to it...Ethiopian jazz is bae...Do y'all agree?
2013እደኔ ሳይሠለቸው የሚያዳምጥ ማነው አብነት ድምፀ ምርዋ
አብነት ግርማ አብ አብ ነው።
ግርማ ሞገስ የእግዚአብሔር
ሞገስ ልበልህ
ኦርቶዶክስ ማለቴ እንዳትረሳ
እምነትህ ምን እንደሆነ ባላቅም
እግዚአብሔርን እንዳትረሳ አድናቂህ ነኝ ።
ጥላሁን አልሞተም የምለው ይሄን ዘፍን ስስማ ነው ግሩም ነውአብነት ዘወትር ይመችህ እንወድሀለን
ውስጤ ነው ይሄ ሙዚቃ በየደቂቃው ከሚያብዱብን ወጣቶች ይልቅ ይሄ ጠልቆ ውስጤ ይገባል
የዚህ ልጂ ድምፅ በጣም ነው የሚመቸኝ አቦ ምቺት ይበልክ እሺ እንዳንተን አይነቱ ዘፋኝ እያለን ምድረ ገገማ ዘፈን ይለቁብናል በርታ
😀😀😀😀😀😀
በጣም ደስ ስትሉ እድሜና ይስጣችሑ የድሮ አትስቶች የት ይገኛሉ ዳንሳቸው ድምፃቸው ምኑ ሑሉ ነገራቸው በጣም ያስደስተኛል ደጋግሜ ባየው ብስማው የማስለቸኝ ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ አብነት ትንሹ ጥላሑን ተባረክ አቤት ድምፃችሑ ድምፀ መረዋዎች ሑለታችሑም የጋሼ ጥላሑንን ዘፈን አሳምራችሑ ስራችሑት ጤናችሑን እመኛለሑ ካለሑበት ዳንስም እንደናንተ እየሞከርኩ ነው
ይሄኮ ለታሪክ ዳውሎድ ተደርጎ መቀመጥ ያለበት ማስታወሻ ነው ❤️❤️❤️
I agree with you God bless our people!!!
በጣም ትክክል
I downloaded already and enjoing it
በትክክል ለታሪክ መቀመጥ አለበት
still enjoying the vibe in 2025, ሠላም ላንቺ ኢትዮጵያዬ!
አቤት ይሄን መዚቃ ከ100 ጊዜ ያላነሰ አዳምጨዋለሁ ምንም ልጠግበው አልቻልኩም አብነትየ የኔ አንደኛ በብዙው ውድድድ 😍
የሚገርም ነው? እኔም እዚህ በመምጣት ከ100 በላይ አይቼሻለሁ ። በሲንጉላሪትም ሌቭል ብትታይም ታይተሽ አትጠገቢም አበባ ውደድ
@@ketesafewyalefemedia2378 አመሰግናለሁ 🙏
እውነትም አበባ ዋው ነጋቲቨ መልስ ነበር የጠበኩት ? ምክንያቱም ያው የናጋቲቭ ሚዲያዎች ሰዎች ተሳዳቢ ስለሆኑ ለካሰ እንደ አንቺ አይነትም ፓዘቲቭ አመለካከት ያለውም ኢንዲቪጁዋልስ አለ? አንቺ ከጥላቻ ወገን ሳትሆኝ ከፍቅር ወገን ስለሆንሽ በሚሊዮን ተባዝቶ መወደድ አለብሽ ።
ሚገርም ሰው።ሁሉንም ሥራው ደግሜ ደግሜ ነው ምሠማው።እባክህ አልበም !!!!???????❤❤❤
የእሁድ እሁድ የዘፈን ምርጫን አስታወስኝ
ተስብስበን የምንሰማው
በጣም ነው ደስ የምትሉት ወገኖቼ 🙏🏽🇪🇹🙏🏽
እዴት እደምታምሩ መልካም ታሪክና ትዝታዎች ቦታቸውን ሳይለቁ በምልካም ትዝታ ሲደገሙ ደሰ ይላል ይህ ትልቅ ትዝታ ነው የማይገኝ በሌላ ሰዎች ቢሰራ እካን እደዚህ አይነት ደምፅ አይገኝም
OMG , tears on my eyes , powerful song ever and good performer as well ......love you guys you just made history and memory
Pp
እኔም
Me to,my brother, thanks
Lol I can't believe you😂😂 tears mnamn wtf? Of course the song is amazing but tears😕
@@Nate-jr5xk 🤣🤣🤣
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ማራኪ ድምፅ ያበደ የወጣለት ምርጥ ምርጥ አቦ ይመችክ ነብስ
I put an Ethiopian music playlist to play in the background as I did my chores. When this song came on, I stopped everything and reveled in the good vibes. It is definitely going to my favourites and will form a huge part of my life routines. God bless your gift.
U r gifted man lovely
ድንቅ ነው።
ደስ የሚል ድምፅ እና ብቃት አለህ አብነት የጥላሁንን ዘፈን እንደገና ብትዘፍናቸው ደስ ይል ነበር
If this wasn't for that gentle man nobody would say this is a live music. You're such an amazing singer Abnet kudos to you 👍
ኡፍፍፍ አይ የድሮ ዘፈኖችኮ ለዛቸው እውነት 😍❤
ያሁኑማ በቃ ለጀሮችን እራሱ ዴንታ የላቸውም እውነት መንጋ ዱቄት🙄🤗
አብነት ግርማና ፀጋዬ ዘርፉ በድምፅ ዝነኞቹ እነፋንቱ ማንዶዬና ሌሎች ተዋንያን በውዝዋዜ
በጣም ደስ የምል ባየው ባየው አልጠግብም ሱስ ሆኖብኛል አንጋፍ አርቲስቶቻችን ቅርሶቻችን እባካችሁ ወደ ሚድያው በስፍት እንያቸው ለዛ ጨዋታቸው አይጠገብም
በጣም ግሩም የሆነ ድምፅ እና ብቃት ያለው ልጅ ነው ዋው አድናቂህ ነኝ
የማይስለቸኝ ዘፋን እና ዘፍኝ
ዘመንህ ይባረክ አብነት ::
I will never ever get enough of this performance!!!
ጥሌ የአንተን ሙዚቃዎች ሰምቼ አድጌያለሁ፤ አንተ በሞት ብትለይም ሁሌም አድናቂዎችህ እየዘፈኑት ስለሆነ ዳግም እያደነቅኩክ እኖራለሁ፤ የአንተ ዘፈኖች ለእኔ ምግብና እስትንፋሴዎቼ ናቸው። ጫካ ሆይ ሸለቆ ከምወዳቸው ዘፈኖች መካከል፤ እዮብ ጥሩ ተጫውተከዋል።
Abenet Girma@mfatal8654
Me too
Wow እማይጠገብ እማያረጅ live performance
GOD BLESS ETHIOPIA: THIS IS THE ETHIOPIA I KNOW ELDERS/ YOUTH , CHILDREN AND ADULTS HAVEING GOOD TIME TOGETHER!!
Great music any time with the older man and the great Abenet.
God bless you guy's m
እውነትም ትንሹ ጥላሁን
በርታልን አብነትየ የኔአደኛ።
በቀን አነድ ጊዜ ሳልሰማው አድሬ አላውቀውም ። የማገርም ቅንጅት
በጣም የምታምሩ ውድና ተናፋቂ ስዎች እድሜና ጤና ተደስቱ ደስታችሑ ያስደስተኛል ይማርከኛል
I can listen to this guy another 5000 times በትንሹ!!!!!!
😊👍🏻❤️💕💗🎤🎹🎵🍾🙏🙏🙏
The old man is fantastic. He sounded very confident and experienced. He just performed as good as the young singer.
Yes indeed he did it very well at the end old school real dance movement.
Love to hearing Ethiopian song.
great tradition.
The old man is former famous vocalist Tsegaye Gorfu!
@@berhanunetsanet8555 hi .thanks bro for the name .I was confused thought this man was abebe hailemichael but you are right this is tsegaye.
@@berhanunetsanet8555 Yeah, he sounded like a pro for sure. I was wondering who he was.
ዛሬ ነው የሰማውህ በጣም ትችላለልህ በርታ
ምርጥ የአንጋፋ አርቲስቶች ስብሰብ ዋውውው
ምርጥ ባንድ፣ እፁብ ድንቅ የሆነ ሙዚቀኛ!..ወዝወዝ ነው እንግዲህ....
Much love 🇹🇷🇪🇹
የደሮ ዉበት ያለዉ ሙዚቃና ሰዎች
ይህ መልካም ዘመን ይመለስ ይሆን ❤❤
Ene eko sewadhewu abinetin uuufff yene jeginaa 😘😘😘😘mirte ethiopiayahi neh 🇪🇹
ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
ኢትዮጵያዬ ሁላችሁም ሁሌም ደስተኛ ይሁኑልኝ
ሙዚቃ አለማቀፋዊ ቋንቋ ነው።እነኳን የሰው ልጅ እንሰሳትም በሙዚቃ ሀሴት ያደርጋሉ አትክልቶችም ይለመልማሉ።
እንደዚህ በሰላም የምንቦርቅበትን ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን ያምጣልን።በሰላም ውስጥ ሁሉም ነገርአለ።
እኔማ ይህ ዘፈን ግማሽ እድሜዬን ወደሁዋላ ይመልስልኛል ወይኔኔ
ሀገሬ ለዘላለማ ትኑር ዘረኞች ፈጣሪ ያጥፋቸው:)
የሚገርም ድምፆ የሱ ብቻ ሳይሆን የሳቸውም ብቃት ይገርማል በጣም
ወገኔ ደስታህን እንጁ ሀዘንን ያርቅልን❤❤❤
I’m from Eritrea I love it ❤🎉
Who’s here in 2020 keep enjoying this song.
S. T. Me ❤️
S. T. Me👍
Here are the millennials and beyond. Love ❤️
@@ghenetmichael2222 I am still here.
@@amirneguse9994 @Amir I am still here.
I bet a lot of people crying emotionally listening this song bc it reminds them the OLD GOOD DAYS.
Yes…me included.
@@nahuwoldemariam3865 😊😊😊😊000a😁😊00
ወራቤTube እናመሰግናለን። ይመቻቹ
አቤት የትዝታ ሀያልነቱ ትንሹም ትልቁም በአንድ ላይ ወራቤ ቲዮብ ኢትዮጵያዎነት በናተ ነው በቃ❤
This song is MORE than amazing!!! I can listen to ALL DAY! I have listened to this song more then 30 times❤️💛💚
The same to you 😍
ሁሌም ለኔ ይህ Performance አንደኛ ነው ሁሌም .........
ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
እንደምን አለሽ አበባዬ 🇪🇹
I like your music, tank you Daniel from USA 🇺🇸 🇺🇸
ድንቅ ብቃት ኑሩልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሁሌ ባያችሁ ብሰማችሁ አልጠግባችሁም እናመሠግናለን
ቃል የለኝም ስሰማው ነው ምውለው ኡፍፍፍ ሽ አመት ኑሩልን
አድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልኝ አንተ ዘፈኖች
በመሉ ሁሉም መልክታቸው ሰወዳቻሁ በረታለኝ
በእውነት ሁሌም ደጋግሜ እሰማዋለሁ ኣልሰለቸኝ ኣለ
The same golden voice of the great Tilahun. Love ❤️ from Sudan.
Love this song from Somalia 👏
Ethiopiawinet mehon wow ,i love ኦሮሞ ትግራይ ጉራጌ ስዳማ ሁሉንም ወዳችውሃለው
me to
ውይ ምነው በድሮው ጊዜ ኑሬ በነበር ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ያድላችሁ ለሀገራች ሰላም እመኛለው
Etiopan music is the best keep it up lovely voice
A unique presentation, Really tinishu Tilahun. Thank you Tilahun Girma!!
The primitive society was like this?
soul touching connection one. This generation song is like highway road before you know it is gone.
history is better.
Old thing moving gradually ,slowly and had a great meaning for life.
this generation everything going crazy.
ጫካ ሆነ ወይ፡ሸለቆ ፡ብሎ ገና ሲጀምር እባዬ መውረድ ይጀምራል። 💚💛❤️ ወርቁ ዘመን
ትክክል ስሜቴን በትክክል አስቀመጥሽው
የስቱዲዮ ኮላብሬሽን እኮ ነው የሚመስለው . . ገራሚ
Can't stop watching it again and again and again and again....God bless you all . Selam lenante.
The last girl.and the ylung that appeared on the stage represents modernity and inevitable cultural progress I assume .
Nice one, love it. I heard the lyrics differently, I'm hearing it from my experience how much I did up and down to make 💰💰 or sacrificed my life. Please pay attention to the lyrics.... let me know if that makes sense to you too
እንዚህ ድምፆች እያሉ ነው ጆሮኣችን የማንም መጫወቻ የሆነው🙄
ዋዉ
😃👍
kkkkkk
👍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 eko
ልዩየ የኔ ዘመን ጥሌ አንተ ነህ በርታ
በቃ እሂን ሥሠማ የሠለቸኝ የሥደት ሂወቴ ያሥለቅሠኛል እናትየ እንዳጠፊ ካለሽበት
አልቅርብሽ ሥንከራተት ፣😭😭😭😭😭😭😭😭
Old but gold, who agrees like below
እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ትዝታዎችን ያስታውሰናል ::
ድንቅ ዘፈን፤ የሚያምሩ ደስተኞች
፤incredible voice!...
My Lovely brother you have a marvelous voice and I am proud of you. It's remind me of tilahun geese 💕💕💕💕
Man you are doing well. Love your voice 😍😍
Eufffff ye dero music weste new ❤️👌🇪🇹❤️
ዋው የወድልጅድምፅ ጎርነንሲልእዴትአባቱ ያምራል።ይህየኔምርጫነው
Such a vibe ,so beautiful , I wish I was there . ♥️♥️♥️♥️♥️
መቸውንም የማረሳው ቪዲዮ ነው ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማው ልዩ ማስታወሻየ
የፋንትሽ ደንስ ተመቸኝ ይመቻች ብዙ ጊዜ ነው የሰማሁት
OMG What a voice , both of them 😍👍😍 Awesome ! ! !
My friend just introduced me to this video. I have fallen in love. What a voice.
You should check out the original singer our legendary singer Thilahun Gasessa
Welcome to the party Jenny 🥳
ግሩም ድንቅ የፍቅር ውርስ ዘፈን
ሙዚቃ የፍቅር ቆንቃ
I love it most .....my dear future husband please invite me this music 🎶🎵
Beautiful I am so glad to hear that you are doing well.
Bravo. I am hanging out of my mind and love for all of you.
I love tilahun gesse.
Rest and piece for him.
🇪🇸👍💕
lena telewen
I loved Tilahun Gessesse a lot and Abenet makes me see that late great artist in him. Great song out of a great Tilahun successor. The guest in makes this even much much live performance. Everything is so great. Love you all. Love Ethiopia#
My Lovely brother you are doing well.
I am happy to hear song from tilahun!!!! Day & night. Respecto!!! From spen 🇪🇸
One of my favorite videos. The music especially, the energy.
What a wonderful song!!!Love for all from Israel
Emuaaaaa Sitameruuuu..Abenet you are #1 😍😘😍
Free style & priceless! Love you all my people!♡♡.